Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሁሉም እምነቶች የየራሳቸው የከበበ መመሪያና ህን ያላቸው ሆነው ሳለ አንዳንድ ቤተ ክርስትያናትን ከለላ ያደረጉ መንፈሳዊ አባቶችን ቀሳውስትንና ነቢያትን አማከሩ ከጥቂት አመታት በኋላ በዚህ ህልም ይሰቃይ የነበረው ሰው ሞተ።ዐፎ ተናገረ ቤተሰቡ ያቺ ህዓን በጠንቋዩ ሽማግሌ ቤት እንድታድግ ሰጡ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ አስራ ሁለት አመት ሙሉ ቤተሰቦቿ ምንም አይነት የተደበቀ ሚስጥር አይኖርም የዲያብሎስን ስራዎች በምናጋልጥ ጊዜ ዲያብሎስ እኛን የሚያሳፍርበትና ተስፋ የሚያስቆርጥበትን ኃይል ያጣል ታሪኬ ዘዴይሲ ሰን ጋዜጣ የፊት ገፅ ላይ በወጣበት ቀን ከምኖርበት ከተማና ሀሰተኛ ነቢይ በነበርከብበት ጊዜ ከማውቃቸው ሰዎች ብዙ የከልክ ጥሪዎች ተቀበልኩ ሀይወቱን ለዘሳሰም የለወጠው ኘን አንድ ለየት ያለ የስልክ ጥሪ ነበር የደወለልኝ አንድ በእድሜ የገፋ ፓስተር ሲሆን በህዝብ አይኖች ውስጥ ምንም ያህል ስምህን ለማፅዳት ልትሞክር ትችላለህ ነገር ግን የመናፍስቱን አለም ህይወት ከተለማመድኩ በኋላም ሰው ሰራሽ ከሆኑ ጣዖታዊ ኃይላት ይልቅ እኛ የምናገለግለው አግዚአብሔር በጣም ኃያል መሆኑን አውቅ ነበር ወደ መንፈሳዊው አለም ለመግባት የእንዚአብሔር ልጆች ለእግዚአብሔር የተሰጡ መሆን ያስፈልጋቸዋል አሁን የክርስቶስን አካልና እውነተኛውን ወንጌል የማስተማሪያ ጊዜ ነው።
መሙጐዘመ ወዲያው ጮክ ብሉ ሳቀና ከዚያ አገልግሎት ያገኛቸውን ስልኮችና የኤሴክትሮኒክስ እቃዎች ወደ ከተማ ወሰዶ ሊሸጣቸው እንደሆነና አኔ ግን ከፈለግኩ ኣንድ ስልክ እንድወስድ ነገረኝ ከዚያ ቤት ተቀምጩ በእግዚአብሔር ቃልና ተስፋዎች ላይ ተመስጦ ከማድረግ ይልቅ የዚህ ነቢይ አገልግሎት በጣም ተስፋ የሚጣልበት ብሩህ እንደሆነ ይሰማኝ ነበር ይህ ዶክተር ነቢይ አሁንም አሁንም ከሚያጉረመርሙ ወይም በሆነ ነገር ካልተደሰቱ ሰዎች የስልክ ጥሪ ይደርሰዋል እርሱም አብዛኞቹን ደዋዮች አንደሚረግማቸውና ያን ካደረገ ደግሞ ሰላም የሌለው ህይወት ሲኖራቸው እንደሚችል እየነገረ ያስፈራራቸው ነበር አብዛኞቹ ሰዎች መላ ህይወታችንን ሊያወሳስበው ይችላል ብለው ስለሚያምኑ የነቢይ እርግማን ይፈራሉ ይህንን ስመለከት የእነዚህ ነቢያት ተከታዮች በፍርፃት የተያዙና እነዚህን እንደ ግማሽ ሰውና ግማሽ አምላክ እንደሆኑ የሚያስቧቸውን ነቢያት ሰመታዘዝ እንደሚገደዱ ተረዳሁ እነዚህ ነቢያትም የሚያታልሉት በእግዚአብሔር ቃል ላይ ያልተተከሉ ተራ ሰዎችን ነው መኖሪያዬ አካባቢ ደርሼ ከዚህ ሰው መኪና ስወርድ የሚቀጥለው አገልግሎቱ የት እንደሆነ የሚገልፀውን ፖስተር ሰጠኝ የፖስተሩ ዲዛይን አይን የሚይዝና ለሚቀጥለው አገልግሎቱ ገበያ የሚያመጣ ጥሩ መሳሪያ ነበር ፖስተሩ ላይ ከዚህ በፊት በነበረው አገልግሎት ላይ የተፈወሱና የዳኑ ሰዎች የበፊትና የአሁን ፎቶዎች ያሉበት ሲሆን ፎቶዎቹም የምስክርነት ማስረጃዎች ሆነው የቀረቡ ነበሩ በፊት ከሚሰው ስር ያለው ፎቶ ላይ በጣም አሰቃቂ ቁስል ያለበት ሰው የሚታይ ሲሆን አሁን የሚለው ላይ ደግሞ ያ ቁስል ድኖና ተፈውሶ የሚያሳይ ነው። ኪኮገ መገዛት ስላለባቸው ገንዘብ እንድልክ ጠየቀኝ በገንዘቡም እኔ የተባለው ቦታ ከመድረሴ በፊት መንፃት ስሳለብኝ ለዚያ የሚጠቀምባቸውን ነገሮች ለመግዛት እንደሆነ በመንገር ቃል ገባልኝ ይህንን ስሰማ እኔን ሰመርዳት የጓዓ እንደሆነ ስለተሰማኝ ገንዘቡን በሚቀጥለው ቀን አንደምልክለት ነገርኩት ባባሎላ እንደሚያምነው ዋናው የጥንቆላ ስርዓት ከመደረጉ በፊት አንድ ሰው መንፃት ይገባዋል ስለዚህም እኔ እዚያ ከመድረሴ በፊት ከእነርሱ አባላት አንዱ የሆነውና ጄነራለ ቶም ተብሎ የሚጠራው ሰው የምታጠብባቸውን ነገሮች እንደሚያመጣልኝ ተነገረኝ የጥንቆላ ቡድኖች በቡድናቸው ውስጥ ያሉ ግለስቦችን እንደየደረጃቸው ስምና ማዕረግ ይሰጣሉ አንዳንድ የጥንቆላ ቡድኖች ደግሞ እንደ ኮማንደር ጄኔራል ሜጀር የመሳሰሉ ወታደራዊ ማዕረጎችን ይሰጣሉ በአንተ ስር ብዙ ሰዎችን ካበቃህ ደረጃህ በዚያው መጠን ያድጋል እኔ እንደ ነቢይ በሰራሁባቸው ጊዜያት ጄኔራል የሜል ማዕረግ አግኝቼ ነበር መንፈሳዊው ሰው የሚያደርግልኝ መንፈሳዊ አጥበት የሚከተሉኝ አሉታዊ መንፈሶች ሁሉ የሚያስወግድና አዲስ እንደተወለደ ሰው የሚያደርገኝ መሆኑን ነገረኝ ጥንቆላ ድብቅ እውቀት ያለበት ሚስጥራዊ ኃይማኖት በመሆኑ ይህ ድብቅ እውቀት በሚስጥር መያዝ ይኖርበታል ብዙ ሰዎች ጥንቆላን የሚቀላቀሉት የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ነው ከሚል እይታ ነው መንፈሳዊ እጥበቱ የአስማት መድኃኒትና ጥቁር ሳሙና የያዝ ሲሆን የአስማት ቅመማ ቅመሞቹ በአንድ ሰው ህይወት ውስጥ መጥፎ እድል የሚያመጡ ክፉ መናፍስትን የሚያስወግዱ እንደሆኑ ይታመናል ስለዚህ ከራስ ፀጉርህ አስከ እግር ጥፍርህ እንድትታጠብ ይጠይቃል ወመችው መ መይዷጠከቋበርከዐዐፍ። ዐቦ እንደሆነ ጠየቅኩት ሽማግሌውም ክርስቲያን ነቢያት ተብለው የሚጠሩ ብዙ ሰዎች በዚህ አምልኮ ውሰጥ ካህናት ሆነው እያገለገሉ በሀገራቸው ደግሞ አሁንም ክርስትናን የሚያካዊዱ እንደሆኑ ነገረኝ ፁለቱ ኃይላት ሊጋጩ ይችሉ እንደሆነም ስጠይቀውም ሰውየው ወደኔ አየት አደረገና የእነርሱ አምልኮ በጣም ሀይለኛ ከመሆኑ የተነሳ ብዙ ፓስተሮች ነቢያትና ጳጳሳት ይህንን አምልኮ በሜስጥር እንደሚከተሉና ያንን በማድረጋቸውም ከዚህ አምልኮ ኃይል የተነሳ አብያተ ክርስቲያኖቻቸው ፈጣን በሆነ ሁኔታ እንደሚያድጉ ነገረኝ ፓስተር ማለት መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ የሚያውቅ ሲሆን የዚህ አምልኮ ካህናት ደግሞ የሁሉም ሚስጥራት አባቶች ወደመሆን የተለወጡ ናቸው ሲል ነገረኝ ይህ ሽማግሌ የአምልኳቸውን ምልክቶች እንዴት ማንበብ እንደሚቻል ምን አይነት መስዋዕት ማድረግ እንደሚገባና መስህብና ድግምት እንዴት እንደሚዘጋጅ የሚያውቅ ነው አንድ የክርስቲያን ፓስተር ጥያቄ የሚያስነሳ መስህብ መያዝ ካልፈለገ ተቀባይነት ማግኘት የሚያስችልና በጉባኤው ጥያቂ ውስጥ የማያስገባው ሌሳ ድብቅ ዘዴ መጠቀም ይችላል ሲል ነገረኝ አንዳንድ ፓስተሮች እንደ ሳሙና ጨው ሻማ የቀን መቁጠሪያ ካላንደር ስቲከር ዘይትና ሌሉች ኃይማኖታዊ ምርቶችን በመጠቀም ከእነርሱ አምልኮ ኃይል እንደሚቀበሉ ጠቀሰልኝ ይህንን ሰበር ዜና ስሰማ የምፈልገው ነገር አይኔ ስር እንደተቀመጠልኝ ተረዳሁ። ዐፎ ቢጀምር በጣም ብዙ ገንዘብ እንደሚሰራ የግል አውሮፕላንን ጨምሮ ብዙ ንብረቶችና የቅንጦት መኪናዎች ሊኖሩት እንደሚችሉ ተረዳሁ ይህ ሰው መጽሐፍ ቅዱስና ይህንን የእንጨት የጥንቆላ ስሌዳ ይዞ እኛ ህገር ቢመጣ በነና የቴሴቭዥን ፕሮግራም ሳይቀር ይሰራለትና በሀገሪቱ ውስጥ በጣም ትልቁ ቤተክርስቲያን ሊኖረው እንደሚችል ሰራሴ አሰብኩ ይህንን የጥንቆላ ዘዴ እንዴት መማር እንደምችል ስጠይቀው የሆነ ሰው ሊሲያሰለጥነኝ እንደሚያስፈልግና የምማረውም በዛደት እንደሆነና ማንኛውም ሰው ሲሰራው የሚችለው ነገር እንደሆነ ነገረኝ ከዚያ የጥንቆላውን ሰሌዳ በማየት ወደ እነርሱ ሀገር የመጣሁት በእርግጥም ኃይል ለማግኘት እንደሆነና ከእነርሱ ከተገናኘሁ በኋላ የምፄድበት ቦታም የምፈልገውን ኃይል ሰማግኘት ትክክለኛው ቦታ መሆኑን አረጋገጠ አይኖቹ ይህ ሽማግሌ ካህን ምን ያህል እውቀት ያለው እንደሆነ ስሰተመለከቱ ለእርሱ ጉብዝናና ጥረት እንዲሁም አይኖቼን ስለከፈተልኝ አድናቆቴን ለማሳየት ገንዘብ ሰጠሁት ጥቅጥቅ ወዳለው ጫካ ጉዞ ከዚያ ከከተማ ውጪ ወደምትገኘው ራቅ ወዳለችው መንደር በመኪና እየፄድን ሳለ ጓደኛዬ ተደስቼ አንደሆነ በተደጋጋሚ ጠየቀኝ እኔም ኃይል ስለመኖሩ መቶ በመቶ እርግጠኛ እንደሆንኩና ብዙ ፓስተሮች ነቢዮችና ጳጳሳት በቲቪ በቀረቡ ቁጥር ትክክለኛ ትንቢቶችን የሚናገሩት የሆነ ነገር ተጠቅመው መሆኑን ማመኔን ነገርኩት ይህ ፓስተር ወዳጄ አሁን የምወስድህ ኃይሎች ሁሉ የሚገኙበት ቦታ በመሆኑ በምታደርገው ምርጫ ላይ በጣም ጥንቃቄ መ መ ከፀመልጠከቋበርከዐዐፉፍዐፎ ማድረግ ይኖርብሀል አለኝ የምፈልገውን የኃይል አይነት ስመርጥ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባኝ ደጋግሞ ሲነግረኝ ፊቱ ላይ ጠንከር ያለ ነገር አየሁ። አለኝ ወደ ዚምባብዌ አብረን ሰመፄድ የወስንነው ያን ጊዜ ነበር ቼፒንግ መድረስ ዚምባብዌ እንደደረስን ቺፒንግ ወደተባለችው መንደር የሚያደርሰንን አውቶቡስ ያዝን ለሾፌሩ ዐዴደ ቺፒንግ እየፄድን እንደሆነ ስንነግረው በዚያ አካባቢ የተለየ በሆነ ኃይሉ በጣም የታወቀና የተከበረ ስለሆነው ጠንካራ መናፍስታዊ ኃይል ያለው ሰው ነገረን ይህ ሰው እኛ አሱ እያወራለት ወዳለው ሰው እየሄድን መሆኑን አላወቀም ይህ መናፍስታዊ ኃይል ያለው ሰው በአካባቢው ያሉ ባህላዊ ሀኪሞችን ጨምሮ በማህበረሰቡ ውስጥ የሚፈራ ነው ወደዚህ ታላላቅ ኃይላት አሉት ተብሎ ወደሚታመነው ሰው ቤት ሰመድረስ አንዲ ትንሽ ወንዝ ማቋረጥ ነበረብን ቤቱ ስንደርስ ግቢው የምክር አገልግሎት ከሰጣቸው ሰዎች በስጦታ ባገኛቸው መኪናዎች የተሞላ ነበር ብዙ ሰዎች ለሰራላቸው ስራ ምስጋናቸውን ለማሳየት የመኪና ስጦታዎች ሳይቀር ይሰጡታል የደረስነው መጨረሻ ሳይ ስሰነበረ ረጅም ወረፋ መጠበቅ ነበረብን ወረፋ ከያዙት አብዛኞቹ የሀገሬው ሰዎች አይደሉም ስልፉ ውስጥ ያሉት ጥቂቶቹ የሀገሬው ሰዎችም ይህንን ኃይል ያለው ሰው ለማግኘት ተራቸው እስኪደርስ ለቀናት ሲጠብቁ የነበሩ ናቸው እኛም በደረስንቤት የመጀመሪያ ምሽት ልናገኘው ስላልፓልን ብርድ ላይ ማደር ነበረብን ወረፋ ከሚጠብቁ ሴሎች ስዎች ጋር ዳሙሙ እንደተቀመጥን ሰዎቹ ሞዛምቢክ ውስጥ ስለሚገኝና እዚህ ቺፒንግ ውስጥ ላለው እኛ ለመጣንበት ሰው መንፈሳዊ አባት የሆነ ሌሳ ኃይል ያለው ሰው ሲያወሩ ሰማሁ ይህ መንፈሳዊ አባት በጣም ኃይለኛ መንፈስ እንዳለው አእምሯቸው የታመሙ ስዎችን እንደሚፈውስና ሌሎች ከአእምሮ በላይ የሆኑ ተአምራት እንደሚያደርግ በጥንቃቄ አዳመጥኩ በውስጤ ይህንን ሞዛምቢክ ውስጥ የሚገኝ መንፈሳዊ አባት ለማግኘት ገንዘብ ማግኘት አለብኝ አልኩ ረጅም ጊዜ ስንጠብቀው የቆየነውን ይህንን የቺፒንን መንፈሳዊ አባት ለመገናኘት ተራችን ደረስና ወደ ቤት ውስጥ ስንገባ ሰውየው ነዎች ብዙ ቶኮሎሺ ሰዎችን ስለማስጨነቅና ሰማስቸገር ብሎም ለመግደል የሚላክ ድንክ የሆነ የውሀ ውስጥ ክፉ መንፈስ እንዳለኝ ቢያወሩም እኔ ግን ምንም አይነት ቶኮሎሺቪ እንደሌለኝ አወቁ አለኝ ወዲያው ከሩቅ ቦታ የመጣሁ በመሆኔ ሰእኔ አሪፍ ስራ እንደሚሰራልኝ ነገረኝና በዚያው ምሽት ወደ መቃብር ስፍራ ወስዶኝ አንድ መቃብር እያመሰከተኝ ይቄፄ አዲስ መቃብር ነው አለኝ አዚያው ሳይ ልብሶቼን አወላልቄ የአስማት መድኃኒት በተቀላቀለበጐ ቀዝቃዛ ውሀ እንድታጠብ አዝዘኝ። ዐፎ ቤተክርስቲያን ውስጥ ጥንቆላ ማካሄድ ተጠርተን ወደ ትንጂ ጐጆ እስክንገባ እየጠበቅን ሳለ ፓስተር ጆን ስለጓደኛው ነቢይ ዘካርያ አንድ አሳዛኝ ታሪክ ነገረኝ ነቢይ ዘካርያ ኃይል ያገኘው ከባባ ፍራንሲስ ነበር ክዚህ በፊት ነቢይ ዘካርያ በአንዲት መንደር ውስጥ የሚኖር ያገለገሉ ልብሶች በመሸጥ የሚተዳደር ሰው የነበረ ሲሆን ስራው እየቀዘቀዘ ሲመጣ ግን የነቢይነት ኃይል ለማግኘት ወደ ባባ ፍራንሲስ መጣ ነቢይ ዘካርያ ያዋረሰውን የነቢይነትና የተአምራት ኃይል የሰጠውን ባባ ፍራንሲስን እስኪያገኝ ድረስ ምንም አይነት የነቢይነት ስጦታ ያልነበረው ሰው ነበር ነቢይ ከሆነ በኋላ ግን ከሞቱ ሰዎች ጋር የመገናኘትና እነርሱን የማነጋገር ችሎታ ሁሉ ነበረው የእርሱ ቤተክርስቲያን ከውጪ ሲታይ ቤተክርስቲያን ቢመስልም በባህላዊና ልማዳዊ ድርጊቶች ተፅዕኖ ያለበት ነበር የነቢይ ዘካርያስ ቤተ ክርስቲያን በተሳሳተ መንፈሳዊ መሰረት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የቤተ ክርስቲያኑ መሰረት ክርስቶስ አለመሆኑ ግልፅ ነበር ሆኖም ግን ብዙ ሰዎች ወደዚያ ይጉርፉ ነበር ቤተክርስቲያኑ የተመሰረተው በክፉ መናፍስትና ኃይል ላይ ባለ ትንቢት ፈውስና ተአምራት ነበር እምነታቸው በትንቢት በፈውስና ተአምራት ላይ የተመሰረተ ሰዎች ትልቅ አደጋ ላይ ፍናቸው ምክንያቱም የመዳን ዋና አላማ ፈውስ ትንቢት መንገር ወይም ስሰ ተአምራት ሳይሆን ንስሀ ስለመግባትና አንድ ቀን መንግስተ ሰማያት ስለመሄድ ነውና አስተርንሚዬ ፓስተር ጆን የነቢይ ዘካርያን ታሪክ ሲቀጥልልኝ ቢይ ከካርያ የሚሰራበት ኃይል ከውሻና አሞራ ማቺ መ መንፈስ ጋር የተቀላቀለ የሞተ ሰው መንፊስ ነበር ሲል ነነገረኝ የሞተ ስው መንፈስ ውሻና አሞራ እንዴት የአንድን ሰው ያለፈና የወደፊት ነገር ማናገር እንደሚችል ስላልገባኝ መሳው ታሪክ ስሜት አልሰጥ አለኝ ነገሩ ጥንቆላ እንደሆነ ሲነግረኝ ነቢይ ዘካርያ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጥንቆላ ስራ የሚሰራ መሆኑን ማስቡ ራሱ አስደነገጠኝ ከባባ ፍራንሲስና ከጠገቋዮቹ ጋር መገናኘት ፓስተር ጆን ጥንቆላው እንዴት እንደሚሰራ እየነገረኝ ሳለ ነጭ ጋዋን የለበሰች ወጣት ሴት ከጉጆው ወጣችና ተራችን እንደደረሰና እንድንገባ ጠራችን ከተቀመጥንበት ተነስተን ወደ ጐጆው ለመግባት ስንዘጋጅ ፓስተር ጆን ወደ ጆሮዬ ጠጋ ብሎ እንዳልፈራ በሹክሹክታ ነገረኝ ለሽማግሌው የምፈልገውን እንደሚነግርልኝና ጥያቄዬም ለባባ ፍራንሲስ ግልፅ እንደሚሆን አረጋገጠልኝ የመጀመሪያውን በር አልፈን እንደገባን ከውጪ እንድንገባ የጠራችን ወጣቷ ሴት ፊታችንን እጆቻችንን ደረታችንንና ጀርባችንን ውሀ ከረጨችን በኋላ ጫማዎቻችንን እንድናወልቅ ነገረችን የተባልነውን አደረግንና ወደ ማማከሪያው ክፍል ገባን ክፍሉ ውስጥ እንደገባን ያጋጠመን የተለያዩ ምልክቶች ባሉበት ጥቁር መጋረጃ የተሸፈነ ከፍል ነበር ምልክቶቹን አተኩሬ እየተመለከትኩ ምን እንደሆነ ለማወቅ ስሞክር ፊታችንን አዙረን ወደ መጋረጃው ውስጥ እንድንገባ ታዘዝን ፊታችንን ከማዞራችን በፊትም ግድግዳውን ሶስት ጊዜ መምታት ነበረብን የታዘዝነውን ሁሉ አደረግን ዯሥሥመሥሙመሙሠፀ ልበጠነከቋበርከዐዐፉፍዓ። መጥቶ ይፀልይና ነበር ባባ ፍራንሲስ ተአምራዊ ገንዘብ ሜስጥር ቢሆንም ከሩቅ በማስቀመጥ ያዝጋጻሉ ከዚያ ተአምር ሰሪው ለቤተክርስቲያኑ አባላት እግዚአብሔር ይህ ምሽት የተቀደሰ ምሽት ስለመጣሁ ሊያብራራልኝ አንደሚችል ነገረኝ ሽማግሌው አንዳንድ መሆኑን እንደነገረውና መልአኩ ሜካኤል መጥቶ ይባርከናል ሰዎች ትኩረትህ ወደ ሌላ ነገር እንዲሆን ካደረጉ በኋላ በሚስጥር ሰዎች ቦርሳዎች ውስጥ በመጨመር ተአምራዊ ገንዘብ እገደሆነ የሚያስመስሉ ሰዎች አኦሉ እነዚህ ሰዎች እውነተኛው የተአምራት የመልአኩ ሚካኤል ጉብኝት በሚባሰው ጊዜ ተአምራት ገንዘብ ድግምት የሚመጣው በውርጃ ከተገደሉ ያልተወሰዱ ህፃናት ይሰራል አንዳንዶች ፈውስ አንዳንዶች ገንዘብ አንዳንዶች ደግሞ መንፈስ ነው ብለው ይናገራሉ አለኝ የከበሩ ድንጋዮች ይቀበላሉ ሰዎቹ ቦርሳዎቻቸውና ኪሶቻችው ውስጥ እነዚህን አስቀድመው የተቀመጡ ነገሮች ያገኛሉ ገንዘብና የከበሩ የዚህ ስራ መንፈሳ ኛ መፅ ሆኖ ለዛ አመታት ያገለገለው ባባ ድንጋዮች ያገኙ ብዙ ሰዎች ስሰ ተአምራዊው ገንዘብ ይመሰክራሉ ፍራንሲስ የነገረኝን ታሪኮች ተጠራጠርኩ ክፎ ማሙ መሙ ወ ልበከገከኋቋበርከዐዐአፍ። ብዬ ስጠይቅ ቤተክርስትያኑ በጩኸት ተሞላ በቅፅበትም ብዙ ሰዎች ራሳቸውን እየሳቱ ይወድቁ ጀመር አኔም ባየሁት ነገር እጅግ ተደስትኩ ነቢይ ጀርሚያህ የተባሰው ወደ ናይጄሪያ የወሰደኝ ሰው ናይጄሪያ ውስጥ የሚገኝው ሚስጥራዊ ማህበር አባላት በሚያደርጉት ሚስጥራዊ ስብሰባ ሳይ እንድገኝ ጠራኝ ይህ ስብሰባ የተዝጋጀው ከእርሱ አፓርትመንቶች በአንዱ ውስጥ ሲሆን የሚካሄደውም ቅዳሜ ምሽት ነበር እሁን ከእኛ አንዱ ስለሆንክ ቤቴክርስቲያንህ ውስጥ መጠቀም መጀመር የሚገባህን አንዳንድ ዘዴዎች እገልፅልሀለሁ በመጀመሪያ የተሰጠህን የአምልኮ ስም መጠቀም በጣም አስፈላጊ ነው የአምልኮ ስምህ ከመጠሪያ ስምህ የበለጠ በጣም ታዋቂ እንድትሆን ኃይል ይሰጥሀል በተጨማሪም ለሌሎች የአምልኮው አባላት በውስጥህ ማመተ ያለው ኃይል ምን ኮኦይነት እንደሆነና ስለአንተ ደረጃ እንዲያውቁ ያደርጋል አሰኝ የተስጠኝ ስም ካታጣታ የሜል ሲሆን ይህ ስም በሁሉም በምጠቀምባቸው ፖስተሮችና የገበያ ቦታዎች ላይ ጥቅም ላይ መዋል ይኖርበታል ተከታዮቼና ህዝቡ ሁሉ እኔን በዚህ ስም ሊጠሩኝ ወይም ሊሰለዩኝ ያስፈልጋል ነቢይ ጀርሚያህ ቤተክርስቲያንህን ሰዎችና ተከታዮችህን ሁልጊዜ የካታጣካታን አምላክ እንዲያመሰግኑና እንዲያወድሱ ማስተማር ያስፈልግሀል ይህ ራሱ ስምህ በሁሉም ሰው አፍ ላይ እንዲሆንና ስምህን የሰማ በሙሉ አንተን ለማግኘት እንዲፈልግ የሚያደርግ ይሆፍኣል አለኝ በሚቀጥለው ቀን ሁለት ሰዎች ወደ እኔ ቤተክርስቲያን እንደሚልክና አላማቸውም እነዚያ ከሚስጥራዊ ማህበሩ የወሰድኳቸው ኃይሎች በውጤታማነት እየሰሩ መሆናቸውን ማየት እንደሆነ ነገረኝ በመጀመሪያ ናይጀሪያውያን በእኛ አጥቢያ በሚገኙ ማህበረሰብ ውስጥ ዝና ስላላቸው ማንም ሰው ከናይጄሪያውያን ጋር ሚስጥራዊ ጉዳይ እንዳለኝ እንዲያውቅ ስላልፈለግኩ የቤተ ክርስቲያኑ አመራር ይህንን ሁሉ ነገር እንዴት እንደሚቀበለው እንደማደርግ ግራ ገባኝ ነቢይ ጀርሚያህ ነገሮች መለወጥ እንዳለባቸውና መንፈሱን ከተቀበልኩ ጀምሮ የራሴን ውሳኔ መሰወን የማልችልና ተጠሪነቴ ፍይጄሪያ ውስጥ ሳሱት የአምልኮው ካህናት እንደሆነ ነገረኝ ይህ አምልኮ ይመራሀል ያሉብህን ችግሮች ሁሉ ይፈታልህል አለኝ ማጭ መሙ ፀ በከኋበርርዐዐዩፍዐፎሼ በአእምሮዩ ውስጥ አሁን ደጉ መንፈስ ቅዱስ በአምልኮ ካህናቱ ኃይል ተተክቷል እያልኩ እያሰብኩ ነበር በመጨረሻም ናይጀሪያ ውስጥ የሚሜኖሩትና ከተማ ውስጥ የባህል ህክምና ቢሮ ያላቸው የሁለቱ የአምልኮ ቡድን አባላት ሚስጥራዊ ጉብኝት እንዲያደርጉ ተስማማን የእሁድ አገልግሎት ይህ በሁለት ሰዎች የሚደረገው ሚስጥራዊ ማሰልጠን ለአንድ ወር ያህል ቀጠለ የቤተክርስቲያኗ እድገት ከእያንዳንዱ የእሁድ ፕሮግራም በኋላ ናይጀሪያ መንደር ውስጥ ለሚገኘው የአምልኮ ማህበር ሪፖርት ይደረጋል። የጥቁሩን አመድ የአስማት መድሀኒት በምላሴ መላስ አለብኝ ይህ ሁሉ ሰው የምናገረውን ሁሉ ያለምንም ጥርጣሬና ጥያቄ አንዲያምን የሚያደርግ ሊሆን የሰውን አእምሮ የሚሜያደነዝዝና ሀሳብ የማስለወጥ ኃይልም አለው ስለዚህ የምናገረው ሁሉ ያለምንም ተቃውሞ ተቀባይነት ያገኛል የመታወቂያ ቁጥርና የመኪና ታርጋ ነቢይ ጀርሚያህ በብዙ ትንቢታዊ አብያተ ክርስቲያናት ዝነኛ የሆነውን የመታወቂያ ቁጥርና የባንክ ሂሳብ ትንበያ መስራት እፈልግ እንደሆነ ጠየቀኝ እንደዚያ አይነት ትንበያ ፎረንሲክ ትንበያ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ብቻዬን ልሰራው እንደማልችልና ሰእኔ መረጃ የሚሰጡ ሁለት የአይቲ ሰዎች የሜያስፈልጉ መሆኑን ነገረኝ በተጨማሪም ይህ ነገር እውነት እንዲመስል ከጀርባ ለሚሰሩት ሰዎች የምከፍለው በቂ ገንዘብ ሊኖረኝ አንደሚገባም አስረዳኝ በደንብ የታቀደ ትንቢት ነበር ከዚያ ከጀርባ ለሚሰሩት ሰዎች የሚሰጥ ሙሉ ስምና የመኪና ታርጋ ቁጥር እንደሚያስፈልግም ነህኝ የመጀመሪያው ደረጃ ትንቢት የሜነገርላቸውን ሰዎች የመኪና ታርጋ ከጀርባ ለሚሰሩት መስጠት ሲሆን ሰዎቹ የመኪናውን ባለቤት አድራሻና የመታወቂያ ቁጥር ያገኙታል የሚገኘው መረጃ ሁሉ ከሚተነበየው ሰው ስም ጋር የሚዛመድ ከሆነ መረጃው በሙሉ ትክከል ነው ማለት ነው ቫ ሁለተኛው ደረጃ ደግሞ ለሁለተኛው ሰው ትንቢት የሚነገርለትን ሰው የመታወቂያ ቁጥር መስጠት ሲሆን ከጀርባ የሚሰራው ሁለተኛው ሰው ትንቢት የሚነገርለትን ሰው የባንክ ሂሳብ የማወቂያ መንገድ ያገኛል ከዚያ ስሰገንዘብ እንቅስቃሴዎቹና ያለው ገንዘብ ምን ያህል እንደሆነ ትክክለኛ መረጃ ይሰጣል ይህ ሁሉ መረጃ የካህናት አምልኮው ክሳከክው መረጃ ጋር ተደርጎ ለነቢዩ ይሰጣል ይህ ሁሉ የተሰበሰበ መረጃ የነቢዩና ከጀርባ የሚሰሩት ሰዎች ኢሳማ መሆናቸውን ቡማያውቁት ንፁሀን ላይ ተግባራዊ ይደረጋል የተአምራዊ ገንዘብ ክወናዎች የተአምራዊ ገንዘብ ጉዳይም ልክ መታወቂያ ቁጥሩ በሚስራበት አይነት የሚሰራ ሲሆን እዚህ ላይ ግን ከጀርባ የሚሰሩት ሰዎች ነቢዩ በሰዎቹ የባንክ ደብተር ላይ በሚፀልይበት ወቅት ወደ ሰዎቹ የባንክ ሂሳብ ገንዘብ ማስተላለፍ መቻል አለበት ስራው የቤተክርስቲያኑ አባሳት ዝርዝር መረጃ ስላለው ኢንተርኔት ባንኪንግም መጠቀም ይችላል ተጨማሪ ተአምራዊ ገንዘብ የቤተ ክርስቲያን ፕሮግራም በሜካሄድበት ጊዜ ሰዎች ቦርሳዎች ውስጥ በሚስጥር ገንዘብ በመከተት የሚሰራ ነው ቦርሳዎቹ ውስጥ የሚከተተው ገንዘብ በአብዛኛው የውጪ ሀገር ገንዘብ ሲሆን ስራው የሚሰራውም ሰዚሁ ስራ በሰሰጠኑ መባ ሰብሳቢዎች ነው ይህ ስራ የሚሰራው ምዕመናኑ ትኩረታቸው ሌላ ነገር ላይ ሲሆን ወይም አገልጋዮቹ ተያይዘው እንዲፀልዩ ወደ ፊት ለፊት በሚጠሯቸው ጊዜ ነው ነቢይ ጀርሚያህ ይህንን የገንዘብ ተአምር የሚሰራው የቤተ ክርስቲያኑ መ መ ፀአ ብከኋኃበርርዐዐዩፍዐፎ ተከታዮችና አባላት ያንን ነቢይ ያለምንም ጥርጣሬ እንዲያምኑት ለማድረግ እንደሆነ ነገረኝ ይህንን የገንዘብ ተአምር ከተመሰከቱ በኋላ አብዛኞቹ የቤተክርስቲያኑ አባላት ያንን ነቢይ በደሞዛቸው በጡረታ አበላቸው ወይም በገንዘብ ፍሰታቸው ሁሉ ሊያምኑት ይጀምራሉ ጀርሚያህ እንደነገረኝ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ብድር ለመጠቅ ወደ ባንክ ሄደው ይከለከሉና በነቢይ ሲፀሰይላቸው የጠየቁት ብድር በጥቂት ወራት ውስጥ ይፈቀድላቸዋል። ነቢዩ ብድር እንዲፈቀድሳቸው የሜፈልጉትን ሰዎች ዘር የሚሆን ገንዘብና ሙሉ ስማቸውን ከግል መረጃዎቻቸው ጋር እንዲሰጡ ይጠይቃል ያ ነቢይ የሚፈልገውን መረጃና ዘር የሚሆነውን ገንዘብ ካገኘ በኋላ ከጀርባ የሚሰሩት ሰዎች ወደ ሰዎቹ የባንክ ሂሳብ ገንዘብ እንዲያስተላልፉ ያደርጋል እነዚህ ተአምራቶች ሌሎች ሰዎች ያንን ነቢይ የበለጠ እንዲያምነትት ያበረታታቸዋል ምክንያቱም በተአምር የተገኘው ገንዘብ አንዳንድ ጊዜ በቤተ ክርስቲያን ፕሮግራም ወቅት ስለሚገለጽ ነው የቤተ ክርስቲያን ፕሮግራም በሚካሄድበት ጊዜ ሰዎች የእግዚአብሔር ተአምር እንደሆነ እንዲያስቡ በፄሳባቸው ላይ ገንዘብ እንደገባላቸው የሚገልፅ መልዕክት ያገኛሉ እንደዚህ አይነት ተአምራት ተከታዮቹ ነቢያቶቻቸውን ከየትኛውም ተቃውሞ እንዲከላከሱ የሚጠቅም ሲሆን በተጨማሪም በመጀመሪያ ዘር እንዲሆን ተብሎ የሰጡትን ገንዘብ የመናፍስቱ መሰዊያ ጋር እንዲቀመጥ በማድረግ እነዚያ ሰዎች እጆቻቸው ላይና በባንክ ሂሳቦቻቸው ውስጥ ያላቸውን ገንዘብ እንዲሁም ደሞዛቸውንና የጡረታ አበሎቻቸውን ሳይቀር የመጨረሻዎ ሳንቲም እስከትቀር ድረስ እንዲሰጡ በመናፍስቱ ተፅእኖ ስር ዳማ ብከኋበርርዐዐፉኗፍዐፎ እንዲሆኑ ለማድረግ ነው የሀሰተኛ ነቢይ ተከታዮች አንድ ጊዜ በዚህ አይነት ኃይል ከተያዙ በኋላ እነርሱን ንስሀ እንዲገቡ ማሳመን በጣም አስቸጋሪ ነው ይህንን አይነት ማታለያ መስበር የሚችለው የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ብቻ ነው ነቢይ ጀርሚያህ ሲነግረኝ አንዳንድ ጊዜ ነቢያት ታማኝ የቤተክርስቲያን አባሳትን ብድር እንዲያገኙ ያግዛል ይህንንም ለማድረግ ከጀርባ የሚሰሩት ስዎች ለብዙ ወራት ጥሩ የብድር መረጃ ላላቸው ሰዎች ይህንን የተአምራት ገንዘብ ወደ ሂሳባቸው ያስተላልፉላቸዋል ከዚያ ከሶስት ወራት በኋላ ይህ ነቢይ እነዚህን የተአምራት ገንዘብ የተቀበሉ ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብድር እንዲጠይቁ ይነግራቸዋል። ለተሰበሰበው ህዝብ ችሎታቸውን ሰማሳየት በዚያ አካባቢ ያለውን ታዋቂ ፓስተር ስም ማ ይጠቅሳሉ ስሙን በሜጠሩበት ጊዜም የተሰበሰሱት ስዎች ያንን ስም የእግዚአብሔር መንፈስ በድንገት ለነብዩ የነገረው እንደሆነ አድርገው እንዲያምኑ በማድረግ ስሙን አስተካክለው አለመጥራታቸውን እርግጠኛ መሆን አሰባቸው የተሰበሰቡት ሰዎች በጣም በመደነቅ የተጠቀሰውን ፓስተር ስም አስተካክሰው በመጥራት ነቢዩን ያግዙታል ምክንያቱም ከፓስተሩ የቤተ ክርስቲያን አባላት አንዳንዶቹ እዚያ ይገኛሉ ከዚያ ያ ነቢይ የተገረመ በመምሰል የሰውየውን መልክ ቤተክርስቲያኑ የት እንደሚገኝ የእጁ ስልክ ቁጥር ስንት አንደሆነና የመኪናውን ታርጋ ሳይቀር መናገሩን ይቀጥላል የተሰበስቡት ሰዎች በዚህ የተቀናበረ ትንቢት ነቢዩን ባመሰገነብትና በአድናቆት በጮሁበት ቅጽበት ያ ነቢይ የተሰበሰበው ህዝብ ሙሉ በሙሉ ለመታለሉ ጥሩ ምልክት ይሆንለታል ከዚያ ነቢዩ ለተሰበሰበው ህዝብ ጌታ እንደገለጠለት በመናገር የታዋቁውን ፓስተር የሞባይል ስልክ ቁጥር ይናገራል የተሰበሰቡት ሰዎች ያ ነቢይ ሰዎችን በስልክ ቁጥራቸው ሳይቀር የሚተነብይ በመሆኑ ልክ ግማሽ ሰው ግማሽ አምላክ እንደሆነ አድርገው ማየት ይጀምራሉ ወዲያው ከተሰበሰቡት ሰዎች አንዱን ለፓስተሩ ደውሎ ወደ ስብሰባው ቦታ እንዲመጣ እንዲነግረው ይጠይቃል ፓስተሩ ሲመጣም ያ ነቢይ ያውቀው እንደሆነ ይጠይቀዋል ጋስተሩም በድንጋጤና ባለማመን እንደማያውቀው ይናዓናገራል ከዚያ ያ ነቢይ ለፓስተሩ በአድናቆት አዎ የሚልባቸው በህይወቱ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ነገሮችን በመጥቀስ እንዲያረጋግጥለት ይጠይቃል ይህን ጊዜም መላው ህዝብ ተነስቶ እጅግ በበዛ አድናቆት ያጨበጭባል ከዚያ ቀን አንስቶም ስለዚያ ስብሰባ የሚነገረው አድናቆት ልክ እንደ መማ መ ሰደድ እሳት ይዛመትና ብዙ ሰዎች ተአምራትና ትንቢቶችን ለመቀበል ተስፋ በማድረግ ወደዚያ ስብሰባ ይጐርፋሉ ሁለተኛው የመስክ ሰራተኛ ሁለተኛው የመስክ ሰራተኛ ደግሞ መረጃ ለመሰብሰብ በአቅራቢያ ባሉ ሆስፒታሎችና ባህላዊ ሀክምና መስጫዎች የሚሄድ ነው። ስል ጠየቅኩት የእርሱ መልስ የምክር አገልግሎት መስጫ ቢሮ ማለት ሰዎች ገንዘብ በመክፈል መንፈሳዊ ምክሮች የሚያገኝበት ቦታ ነው ምክር ለማግኘት ከሚከፈለው ገንዘብና እንደ ቅዱስ ዘይቶች የእጅ አምባሮች ቅዱስ ጨው አይነት መንፈሳዊ ነገሮችንና ሌሎች ነገሮችን በመሸጥ እንዲሁም ገንዘብ በማስከፈል ሌሉች መንፈሳዊ ነገሮችን መስራት በመቻል ገንዘብ ታገኛለህ ካታሓታ ነግሬሀለሁ ቢሮ ያስፈልግሀል አለኝ በሚቀጥለው ቀን ነቢይ ጀርሚያህ ናይጄሪያ አባል ከሆንኩበት ሚስጥራዊ ማህበር አባል ከሆነ አንድ ጓደኛው ዘንድ ወስደኝ ይህ ሰው በጣም ሰው በሚበዛበት የታክሲ ተራ አካባቢ ቢሮ የከፈተ ሲሆን በከተማው ዙሪያና በታክሲ ተራው አካባቢ በራሪ ወረቀቶችን የሚያሰራጭበትን ስራ የሌላቸውን ደቡብ አፍሪካውያንን ቀጥሮ ያሰራል በራሪ ወረቀቶቹ ስሰሚሰጣቸው አገልግሎቶች ሙሉ ዝርዝር የያዙ ሲሆን የምዕራብ አፍሪካው ዶክተር ያያ ተብሎ የሚጠራና ሜ። ዶክተር ያያ ስልክ ማውራቱን ጨረሰና ለጥቂት ሰከንዶች ወደኔ ተመልክቶ ነቢይ ጀርሚያህን በቋንቋቸው አነጋገረውና ከት ብለው ሳቁ ነቢይ ጀርሚያህ የሳቁበት ምክንያት ዶክተር ያያ የወንዶችን ችግር በመቅረፍ ታዋቂ መሆኑንና ብዙ የደቡብ አፍሪካ ወንዶች የመራቢያ አካላቸው እንዲያድግላቸው ምክር ፍለጋ እንደሚመጡ ስለነገረው መሆኑን አብራራልኝቹ የዶክተር ያያ ስልክ ላይ ያለማቋረጥ እንደሚደወል ስመለከት ይህ ሰው በጣም ብቃት ካላቸው በአኛ አካባቢ ካሉ የህክምና ዶክተሮች በላይ ስራ እንደሚበዛበት አሰብኩ ዶክተር ያያ ስልኩን ደቡብ አፍሪካዊት ለሆነችው ፀሀፊው ሰጣት ዶክተር ያያ ደቡብ ፅች መመ አፍሪካውያንን የሚቀጥርበት ምክንያት አብዛኞቹ ደንበኞቹ ትምህርታቸውን ያቋረጡና የሀገራቸውን ቋንቋ ብቻ የሚናገሩ በመሆናቸው በትርጉም እንዳይቸገር ነበር የመጣንበትን ጉዳይ መጀመር ከመቻላችን በፊት ነቢይ ጀርሚያህ ለዶክተር ያያ ተመሳሳይ የሚስጥር ማህበር አባላት እንደሆንን ለማሳየት በግራ እጄ ላይ ያለውን በምሳጭ የመበጣት ምልክት እንዳሳየው ባዘዘኝ መሰረት የሸሜዜን እጅ ሰበሰብኩና እጄ ላይ ያለውን ምልክት አሳየሁት ዶክተር ያያም የራሱን ሲያሳየኝ ምልክቶቹ በጣም በሚያስገርም ሁኔታ አንድ አይነት መሆናቸውን ተመለክትኩ ወዲያው አምልኮው በሚያዘው መሰረት የግራ እጆቻችንን በመጠቀም ሰሳምታ ተለዋወጥን ሀገሩ ላይ በሚገኝ በጣም ኃያል የሚስጥር ማህበረሰብ የተዋረሰ ደቡብ አፍሪካዊ ፓስተር ማግኘቱ ጥሩ እንደሆነ ነገረኝ በዚህ ሀገር የሚገኙ አብዛኞቹ ነቢያት ኃይል ለመቀበልና ሰዎችን በስምና በስልክ ቁጥሮች መጥራትና የደበቋቸውን ከባባድ ሚስጥራት የማውጣት ትክክለኛ ትንበያዎችንና ተአምራት ለመስራት ወደዚህ ሚስጥራዊ ማህበር እንደሚመጡ ነገረኝ ዬህ ማለት ሚስጥራዊ ማህበረሰባችን በዚህ ሀገር ውስጥ ቀላልና ፈጣን በሆነ ሁኔታ ያድጋል ማለት ነው አለኝ ወዲያው ነቢይ ጀርሚያህ በአቅራቢያዬ ስኬታማና ውጤታማ የምክር መስጫ ቢር እንዴት መክፈት እንደምችል እንዲነግረኝ ዶክተር ያያን ጠየቀው ከር ፕፕፕቭቭጭጭብሑጭኀሑጭጭጮሑጭ ብብ ኋ ሥ ጠከበርከ« ዶክተር ያያ ወደኔ ተመለክተና በአምልኮው የተሰጠኝን ካታ ካታ የሚለውን ስም በሁሉም ፖስተሮችና ህትመቶች ሳላሳይ መጠቀም አንደሚገባኝ ነገረኝ ከተዋርሶ ክብረ በዓሱ በኋላ በሚስጥራዊ ማሀበረሰቡ የተሰጠኝን ስም በመጠቀም ነቢይ ካታጣታ ተብዬ አንድጠራ ነገረኝ በተጨማሪም የዚሀ ማህበረሰብ መለያ የሆኑት ሰማያዊና ነጭ የአምልኮ ማህበረሰቡን ቀለማት እንድጠቀም ዘዘኝ ዶክተር ያያ ጋስተር በመሆንህ ገንዘብ ወደመስራት ስትመጣ በጣም ብልጥ መሆን አለብህ እንደ ፓስተርነትሀ ምንም ክፍያ መጠየቅ አይገባህም። ወንድሜ ካታካታ በእኔ የአስማት መድሀኒት ታጥቦ የምለውን ሁሉ የማያደርግ ሰው የለም የማዘዝ መንፈስ ብለን የምንጠራው ያንን ነው ወንድሜ ብዙ የደቡብ አፍሪካ ፓስተሮች ይህንን መንፈስ ሲጠቀሙ በቴሌቭዥን አይቻለሁ ይህ እጥበት ደንበኛው ለተጨማሪ ትዕዛዝና ምሪት ወደኔ የምክር አገልግሎት እንደገና እንደሚመጣ የሚያረጋግጥ በተጨማሪም ወደኔ መጥቶ ምክር እንዲፈልግ ያደረገውን ዋናውን ምክንያት አንዲረሳ የሚያደርግ ነው ከዚያ ያ ሰው ሙሉ በሙሉ በመታለል ውስጥ በመውደቅ አዲሱን ከዘር ማንዘር የተላከ መንፈስ ጨዋታ ይቀጥላል በተጨማሪም ደንበኞቼን በተከታታይ የምክር አጎልግሉት ወቅት ከሜቆዩበት ስፍራ ላይ ጥቂት አፈር ቆንጥረው እንዲያመጡ አጠይቃቸዋለሁ ካታካታ በመጀመሪያው ግንኙነታችሁ ወቅት ከደንበኞችህ ብዙ መረጃዎችን ማግኘት መቻል እንዳሰብህ አስታውስ ያገኘኸውን መረጃ ሰደንበኛህ ትንቢት ስትናገር ወይም ዘር ማንዘሩ መናፍስት በሜያናግሩት ጊዜ መጠቀም አለብህ አለ ዶክተር ያያ ቀጥሎም የደንበኛው ስምና የአባት ስም የዘር ማንዘሮቹ መናፍስት ሲመጡ የትኛው ቋንቋ ጥቅም ላይ መዋል አንዳለበት ይነግርሀል አለ ምን ማለትህ ነው ዶክተር ያያ። ዐርሼ የሎተሪ ቁጥር ምልክት የተደረገበት የሉተሪ ቲኬት ባለበት ሌላ ፖስታ በሚስጥር እተካዋለሁ ደንበኛው ፇፖስታውን ከፍቶ ፅፎ ካመጣው አሸናፊ ቁጥር ጋር እንዲያነፃፅር እነግረዋለሁ ሰውየው ፖስታ ውስጥ ያለው ቁጥር ከተፃፈው ጋር እንደሚመሳሰል ሲመለክት በእርግጥም የዘር ማንዘሩ መናፍስት ኃይል እንዳሳቸውና ሀብት መስጠት እንደሚችሉ ስለሚያምን መናፍስቱ የሚያዙትን ሁሉ ለማድረግ ወደኋቷሳ አይልም የሉተሪው ዘዴ ዋና አሳማ ደንበቸው የዘር ማንዘሮቹን መንፈስ በሁሉም ነገር አንዲያምናቸው ሰማድረግ ነው ስለዚህ ካታካታ አሁን አንተ ነቢይ ስሰሆንክ ለደንበኛኞችህ ከሞቱ ዘመዶቻቸው ጋር ሊገናኙ የሚችሉበት ኃይል እንዳለህ መናገር ይገባሀል ሊል ዶክተር ያያ አብራራልኝ የራዕይ ውሀ ግከጥቤተ ክርስቲያን ፓስተር በመሆንህ በመጀመሪያ ክርስቲያኖችን ማሳመን ያስፈልግሀል ምክንያቱም ክርስቲያኖች ተአምራት ይወዳሉ ስለዚህ እኔ የራዕይ ውሀ ብዬ የምጠራውን ፈሳሽ አዘጋጅልሀለሁ እንዴት እንደሚዘጋጅም አስተምርሀለሁ ይህ የራዕይ ውሀ ፒቱተሪ ግላንድ ብሰን የምንጠራውን ዕጢ እንዲነቃቃ በማድረግ ሰዎች በዙሪያቸው ያሉትን መንፈሳዊ ነገሮች እንዲያዩ ያደርጋል አለ ዶክተር ያያ ይህ የራዕይ ውህ ሰዎች የሌሉ ነገሮችን እንዲያዩ ወይም እንዲሰክሩ ያደርጋል ማለትህ ነው። ዕፎ ገንፎ የበሉ ሁሉ የሞቱ ዘመዶቻቸው ሲያነጋግሯቸው ማየት ይጆምራሉ ይህ ነገር በድራማ መልክ የተሰራ ሳይሆን የእውነት በመሆኑ ለዚያ ቤተክርስቲያን በሺህዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን ይስባል ሌሎች ነቢያት ደግሞ ደንበኞቻቸው ከእነርሱ የሰረቃቸውን ሰው ወይም በህይወታቸው ችግር የፊጠረባቸውን ሰው ማወቅ ሲፈልጉ ይህንን የራዕይ ውሀ እንዲጠቀሙ ያደርጋሉ እነዚያ ሰዎች ወንጀለኞቹን ካዩ በኋላ ነቢዩ ነገሮችን የመግለጥ ኃይል አንዳለው በማመን ያመሰግኑታል ምክንያቱም ያ ኃይል የተገኘው ከአፍሪካ ድንች መሆኑን አያውቁም ተመልክት ነቢይ ካታካዛታ ክፍተኛ ኃይል ያሰው የምክር አገልግሎት መስጫ ቢሮ በአካባቢህ እንድትከፍት እናግዝሀለን አለኝ ዶክተር ያያ የመስዋዕት ቅል ቀጥሎም ዶክተር ያያ ልክ እንደኔ አይነት ልዩ አስማት የመስሪያ ዕቃዎች ማግኘት ይኖርብሀል። ዕራፍ አስራ ሁለ በህገራችን የሚታየው የአብያተ ክርስቲያናት ፈጣገ ኮመሩዉስት እምክኮ ቃከባችው ክብቃተ እድገት ብዙ ስዎች የአጥቢያ አብየተ ክርስቲያኖቻቸው የእነርሱን ክርስቲያኣትኝ መከቅት መንፈሳዊ ፍላጎቶች እንደማያሟሉ ሲሰማቸው የራሳቸውን አብያተ ክርስቲያናት ወይም አገልግሎቶች ሲከፍቱ አይቻለሁ እኔ የማውቃቸው አንዳንድ ቤተክርስቲያን መስራቾች እውቅና በሌላቸው የመጽሀፍ ቅዱስ አጫጭር ኮርሶችን በሚሰጡ ትምህርት ቤቶች የተማሩ የፓስተርነት ሰርተፍኬት የገቡና አንዳንዶች ደግሞ የዶክተርነት የብቃት ማስረጃ በሀሰት ያሰሩ ናቸው ሌሎቹ ደግሞ ትርፍ አግበስባሽ ከሆኑ የመጽሀፍ ቅዱስ ኮሌጆችና መንፈሳዊ ድርጀቶች ፓስተር ነቢይ ሀዋርያና ቢሾፕ የሚሉ የቅስና ስሞች ያገኙ ዓቸው የምስጋና አምልኮ ህሰተኛ መገገድ ካሬ በቤተክርስቲያን ውስጥ በሚሸጡና ጥቅም ላይ በሚውሉ ትዱስ ውሀ ዘይትና ሌሎች ነገሮች የተነሳ ፎረንሲክ ትንበያ ተአምራትና ምስክርነቶች ላይ ትኩረት ያደረጉ የተለያዩ ስሞች ያሏቸው ብዙ አብያተ ክርስቲያናት አሉ ይህ አዲስ የተከስተ የነቢያት እንቅስቃሴ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት በጣም ፈጣን በሆነ ሁኔታ እንዲያድጉ እያደረገና ብዙ ሰዎች ጥሰትና ፈውስ ማግኘታቸውን እንዲመሰክሩ እያደረገ በመሆኑ አሁን አሁን ብዙ እንደዚህ አይነት አብያተ ክርስቲያናት እውነተኛውን ያልተመለሱ ጥያቄዎችን እያስነሳ ነው የእግዚአብሔር ወንጌል ዘሣሚያስተምር የመጽህፍ ቅዱስ መለረት ላይ ያልታነፁ ሲሆኑ በጠንካራ የመጽሀፍ ቅዱስ አስተምህሮዎች ስዎችን ውጅ ው መመ ግግዯሙ ለበበከኃቨርርዐዐአዚፍ ወደ ጌታ የሚመሩም አይደሉም እነዚህ አዳዲስ የሚመሰረቱ አብያተ ክርስቲያናት በየቀነ ቁጥራቸው በፈጣን ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል ስንድ ሰው በአንድ ቤክርስቲያን ውስጥ ተቀባይነት ያገኘና ያለው ስጦታ ያልታወቀለት ሊመስለው ለትርፍ ያልቆመ ድርጅት ሆኖ ይመዘገብና ህንፃ ተከራይቶ ወይም ድንኳንና የሙዚቃ መሳሪያዎችን ሰብስቦ እንዴት በራሱ የሚተዳደር የፓስተርነት ወይም የነብይነት ሙያ እንደሜከተል አይቻለሁ እነዚህ በራሳቸው የተቋቋሙ ነቢያት የነቢያትና የተአምራት ማዕከላትን የሚወዱ ናቸው እነዚህ የተአምራት ማዕከላት ዛሬ በአብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የህብረት አለመኖርና መከፋፈልን አምጥተዋል የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የክርስቶስ አካል ናት የመናፍስት አምልኮ ያለባቸው አብያተ ክርስቲያናት በጥንቆላ አሰራር ኃይል ተፅእኖ ስር ያሱ በመሆናቸው አንደኛው ኃይል ከሌላኛው የበለጠ ጠንካራ እንደሆነ ስለሚታመን እርስ በርሳቸው ይጣላሉ ስለሆነም የነዚህ የመናፍስት አሰራር ያለባቸው አብያተ ክርስቲያናት ፓስተሮች በእነሱ ቤተክርስቲያን አባላትና በሌላ ቤተክርስቲያን አባላት መካከል መከፋፈልን ያስተምራሉ ከዚያ ይህ መንፈሳዊ ጠብ በተቀነባበረ ሁኔታ በአጋንንት እንደተያዙ ሆነው በቀረቡ ሰዎች ሊያጠፉ የፈለጉትን ፓስተር ወይም ነዚይ ስም በመጥራት ስለዚያ ሰው መጥፎ ነገር እንዲናገሩ ወደማድረግ ደረጃ ይደርሳል እንደዚህ አይነት ነገሮች የመናፍስት አምልኮ ባለባቸው አብያተ ክርስቲያናት የተለመዱ ሲሆን አጋንንት እንዳለበት ሆኖ የሚናገረው ሰው አሁን እነርሱ ጋ ያሰውን ነቢይ ብቸኛ ሀያሉና እውነተኛው የእግዚአብሔር ነቢይ እንደሆነ ማረጋገጫ ይስጣል በተጨማሪም ይህ አጋንንት እንዳሰበት ሆና የሚናገረው ሰው አሁን በስራ ላይ ያፅውን ነቢይ ኃይል ለማጥፋት ከሌሳ ቤተክርስቲያን በሰው አምሳል ተልኮ የመጣ አጋንንት እንደሆነ ይናገራል ለሰዎች ሁልጊዜ በአብያተ ክርስቲያናትና በቲቪ የሜታዩትን እነዚህን የአጋንንት መገለጦች ማመን ቼሴሰባቸው የምንነግረው ለዚህ ነው በእንደዚህ አይነት በቅንብር የተሰሩ መገለጦች አብዛኞቹ አውነት አይደሉም ከነዚህ ነቢያት አንዳንዶቹ አጀንዳቸውን በተቀናበረ የአጋንንት መገለጦች ምስክርነቶችና ትንቢቶች በኩል ያሳካሉ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የክርስቶስ አካል ናት ስለዚህ መስበክ የሚገባት ንስሀ የሀጥያት ይቅርታ ፍቅርና አንድነት ነው ክርስቶስ ራስ ነው እኛ ደግሞ የዚህ አካል አባሳት ነን የመናፍስት አምልኮ አብያተ ክርስቲያናት መፈወስ ተአምራት መስራት ትንቢት መናገር ስለሚችሉ የእነርሱ ቤተ ክርስቲያን ከሌላው የበለጠ እንደሆነ ያምናሉ። ብቸኛው እውነተኛ ምክር የሚመጣው በብቸኝነት ከሚያዳምጠውና በጌታ ከተመረጠው መንፈሳዊ መሪ ነው ብለው ስለሚያምኑ በጉባኤው ውስጥ ያሉ የተማሩ ሰዎች የሚቆጠሩ አይደሉም የቤተክርስቲያን አባላት በአንዳንድ ትክክል ያልሆኑ አስተምህሮዎች ላይ ግልፅ እንዲሆኑላቸው የሚፈልጓቸውን ነገሮች በሚያነሱበት ጊዜ የቤተክርስቲያኒቱን መንፈስ መጠየቅ አይገባም ብሎ በመንገር ፀጥ ያሰኗቸዋል የመናፍስታዊ አምልኮ አብያተ ክርስቲያናት አባላት የሚጓዙት ባለማወቅና በጨለማ ነው ጉባኤው አብዝቶ በመናፍስት አምልኮው ፓስተር ላይ በተማመነ መጠን የለበጠ በጨለማ የሚጓዝ ይሆናል ምክንያቱም ህይወታቸው የሚሽከረከረው እንደ ጣዖት በሚቆጠረው በመሪው ዙሪያ ብቻ ነው ሜ ተ የቤተክርስቲያን አባላት ወደሌሎች አብያተክርስቲያናት መሄድ በፈለጉ ጊዜ ሁሉ በነዚያ አብያተ ክርስቲያናት ስለሚገኙ ክፉ መናፍስት ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸዋል ማስጠንቀቂያውም ከሌላ አብያተ ክርስቲያናት የመጣ በሚል የተቀናበረ የአጋንንቶች መገለጥ የሌሎች አብያተ ክርስቲያናት አባላት የሆኑ ስዎች እንዴት መንፈሳዊ ትግል እንደሚገጥማቸው በሚሜነገር የተቀናበረ ምስክርነት የተደገፈ ነው የመናፍስታዊ አምልኮ አብያተ ክርስቲያናት ራሳቸውን በእግዚአብሔር ማረጋገጫ የተስጠው ብቸኛ ቤተከርስቲያን አድርገው ይስራሉ ነቢያቸውም መላዕክትን ወደ ቤተክርስቲያን መጋበዝ የሚችል ኃይል ያሰው አምላካዊ ምስል ይስጡታል የቤተክርስቲያን መሪዎች ብኩ የተደበቀ ስራ እያላቸው አባላቶቻቸውን ግን ሁልጊዜ እንደ ስጋት በመቁጠር እንደ ተጠራጣሪ ከሳሽ የማያምኑ ኃጢአተኞችና ሌሎች መጥፎ ስሞች በመስጠት የቤተክርስቲያን አከባላትን ይቆጣጠራሉ ከነቢዩ ጋር አንድ ለአኀድ የቤተክርስቲያኑ ፓስተር ወይም መሪ ዋና ተልዕኮ ለእግዚአብሔር ህዝብ የእግዚአብሔርን ቃል መመገብ መፀለይና ያለምንም የተቆረጠ ከፍያ ለአባላት የምክር አገልግሎት መስጠት ነው ፓስተር ደግሞ በእግዚአብሔር ለህዝብ የተመረጠ እረኛ ነው የመናፍስት አምልኮ መሪዎቹ ግን በተሰያዩ መንገዶች ንፁሣፃን የቤተክርስቲያን አባላትን ይበዘብዛሉ ከነዚህ መንገዶች መሀክል የተለመደው አንደኛው አሰራር ከነቢዩ ጋር የሚደረግ የአንድ ለአንድ የምክር አገልግሎት አለጣጥ ነው ይህ የመንፈሳዊ የምክር መ መዳጠከጪበርርዐዐፉፍ። ስንዳንድ ነቢያት እንዲያውም አባሳቶቻቸውን እንግዳ በሆነ አስተምህሮ ለማነሳሳትና በተወሰነ ክፍያ ዘይትና ውሀ ለመሸጥ ወርክሾፕና ስልጠናዎች እስከማዘጋጀት ድረስ ይሄዳሉ እነዚህ ነቢያት የሚሰጧቸው ትእዛዛት ከአንድ ህመምተኛ ወደሌላው የሜለያይ ሲሆን የትኛው ላጤ ማግባት እንዳለበት የትኛው መኪና መንዳት አእንደሚገባው ምን ያሀል ገንዘብ እንደሚሰጥና ባልና ሚስት እንዴት መቀራረብ እንዳለባቸው ሳይቀር ይታሽዛል ስዎች የተነገራቸውን የማድረጋቸውን ሪፖርት ለመንገር የክትትል ትዕዛቫትን ለመቀበል ነቢዩ በሚያዘው መሰረት በመክፈል ከነቢዩ ጋር ወደሚደረግ ወደዚህ የአንድ ለአንድ የምክር አገልግሎት በብዛት ይመጣሉ አባላት በሁሉም ነገር እምነታቸውን በዚያ ነቢይ ላይ እንዲጥሉ ይደረጋሉ አብዛኞቹ አባላት በነዚህ በክፍያ በሚደረጉ የምክር አገልግሎቶች በኩልና በመስዋፅቶች ወይም ስርዓቶች ነፍሳቸውን መንፈሳዊ መሪ ለሜባለው ወይም ለነቢዩ መሸጣቸውን እንኳን አያውቁም ከቤተክርስቲያን የመልቀቅ አደጋ መንፈሳዊ መሪው በአባላቱ ገንዘብ አእምሮና መንፈሳዊ ህይወት ላይ ሙሉ ቁጥጥር ስላለው አባላቱ ከዚህ ቤተክርስቲያን እንዲርቁ በሚወዲቸው ሰዎች ቢመከሩም እንኳን ለእነርሱ ከዚህ ቤተክርስቲያን መላቀቅ አጅግ አስቸጋሪ ይሆናል አብዛኞቹ አባላት ር በጣም ሚስጥራዊ ጉዳዮቻቸውን ሳይቀር ለዚያ ሰው የተናገሩ በመሆኑ ያ ነዚይ ክንንደዚያ አይነት ቤተክርስቲያን ለቆ መውጣት የሚፈልገውን ማንኛውንም ሰው እንዳይወጣ ለማድረግ የዚያን ሰው ሚስጥር በመጠቀም ያስፈራራዋል ይህ የማስፈራራት ተግባር በአብዛኛው ጥቅም ላይ የሚውለው ብዙ ገንዘብ ላላቸውና አብዝተው ለቤተ ክርስቲያን ገንዘብ የሚሰጡ ለዎች ላይ ሲሆን በአንዳንድ የምክር አገልግሎት መስጫ ክፍሎች ውሰጥ ዋናው ነቢይ ድብቅ ካሜራ በማስቀመጥ ተገልጋዩ የሚናገራቸውን ሚስጥራትና ወንጀሎች ሳይቀር ቀርፀው ያስቀምጣሉ እነዚህ የተቀዱ ንግግሮች ያ ሰው ቤተክርስቲያን ለቆ እንዳይሄድና ለዚያ ነቢይ ገንዘብ መስጠቱን እንዲቀጥል ለማድረግ ማስፈራሪያ በመሆን ያገለግላሉ አንዳንዶች እንዲያውም በአባላቶቻቸው ላይ አካላዊና መንፈሳዊ ጥቃት ወይም እርግማን እንደሚያደርሱ አድርገው ሳይቀር ያስፈራራሉ ይህ መናፍስታዊ አምልኮ ያለባቸው አብያተ ክርስቲያናት ሁልጊዜ በሰው ተሞልተው ከሚታዩባቸው ምክንያቶች አንዱ ነው ነገር ግን ይህ መፅሀፍ በሚነበብበት ጊዜ ብዙ ሰዎች ነፃ ወጥተው ወደ ጌታ ለመመለስና ከነዚያ ሰዎች ለማምለጥ ድፍረት እንደሚያገኙ አምናለሁ ቅ ሚስጥራዊነት ግልፅ የሆነ ፖሊሲ ለጉባኤው መኖር ለአንድ ቤተክርስቲያን እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው መናፍስታዊ አምልኮ ያለባቸው አብያተ ክርስቲያናት ግን የቤተክርስቲያን አባላት በተለያዩ ስሞችና ፕሮጀክቶች የተለያዩ መስዋዕቶች እንዲሰጡና ፀሎታቸው እንዲሰማ ሰማድረግ መዬ መመ በገከኋቋበርከዐዐአፍ። በሌሎች አብያተ ክርስቲያናት እነዚህ የተአምራት ነጭ መሀረቦች ለቢዝነስና ለፍቅር ግንኙነት ለሚፈልጉ አባላት ይሸጣሉ የተአምር ውሀ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ውሀን ለፈውስ ይጠቀማሉ ውሀ ለሰውነታችን እጀግ አስፈላጊ በመሆኑና ብዙ ነገሮችን የማዳን ኃይልም ስላለው የመናፍስት አምልኮ አብያተ ክርስቲያናት ጠቃሚነቱን ከግምት በማስገባት ውሀው ውስጥ መናፍስት እንዲኖሩ በማድረግ ውሀን ለፈውስ ይጠቀማሉ እነዚህ መናፍስት የውሀ መናፍስት ወይም የባህር መናፍስት የሜባሉት ናቸው ይህንን ውሀ ለፈውስ ወይም ትንቢት ለመናገር የሚጠቀሙ የመናፍስት ስምልኮ አብያተ ክርስቲያናት ተአምራት ፈውስ ትንቢት ለመናገርና በቤተክርስቲያናቸው ብዙ ህዝብ ለመሳብ የሚጠቀሙበት የባህር መናፍስቶችን ኃይል ነው እግዚአብሔር ያለምንም ውህ ይፈውሳል ከሰዎች የሚፈልገው በእርሱ እምነት እንዲኖራቸው ብቻ ነው አንዳንድ ሰዎች ይህንን ተአምራዊ ውሀሆ መጠቀም ሲጀምሩ እንግዳ የሆኑ ራዕዮችንና ህልሞችን ማየት ይጀምራሉ ራዕዮቹ በአብዛኛው በጥልቁ አለም ዙሪያ የሆኑ ሲሆነኑ ይህንን ውሀ የሚጠቀሙ ስዎች በጥልቁ ውስጥ ሆነው መናፍስት ባሎችና መናፍስት ሚስቶች ሲያገቡ ራሳቸውን ያዩታል ይህ ተሞክሮ የሚመጣው በዚህ ተአምራዊ ውሀ በኩል የባህር መናፍስት ስለሚቀሰቀሱ ነው ጃ ቅዱስ ዘይት ብ በመጀመሪያ መጽሀፍ ቅዱስ በካህናት የሚዘጋጅ ቅዱስ ዝይት ስለመጠቀም የሚናጎር መሆኑን መረዳት ያስፈልገናል ይህ ዘይት የሚገኘው ከወይራ ዛፍ ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ካህናት እውነተኛውን ቅዱስ ዘይት ለማዘጋጀት የወይራ ፍሬዎችን ይጠቀሙ ነበር ዛሬም የመናፍስት አምልኮ አብያተ ክርስቲያናት የወይራ ዛፍን ጨምሮ የፈለጉትን የራሳቸውን ዘይቶች ይጠቀማሉ የመናፍስት አምልኮ አብያተ ክርስቲያናት ለተለያዩ ችግሮች የተለያዩ ዘይቶች የሚጠቀሙሰት ምክንያት በዘይቶች ውስጥ ካሉት ንጥረ ነገሮች የተነሳ ነው አብያተ ክርስቲያናቱ ክእንስሳት ስብ የተሰራ ዘይትን ለስልጣንና ለጠንካራ ማንነት ይጠቀሙበታል በተለይ እንደ አንበሳ አቦሸማኔ ገስር አሞራና እባብ ያሉ እንስሳት ስብ ወደ ፈሳሽ ዘይት ይለወጥና ዘይቱ ሲያዩት ደስ የሚል እንዲሆንና መልካም ሽታ እንዲኖረው ተደርጎ ጥቅም ላይ ይውላል አንዳንድ ነቢያት እነዚህን ዘይቶች በሚያምሩ ጠርሙሶች ውስጥ ያሽገቸዋል የፈውስ ዘይት በአብዛኛው ከዘንዶና እባብ ስብ የሚሰራ ነው። በዚያን ጊዜ ፈዋሹ በአጁ የሆነ አጋንንታዊ ምልክት ያሳያል በአብዛኛው ጊዜ የፈዋሹ አንድ እድ ወደ ላይ ይነሳና ሌላኛው እጁ ደግሞ በውስጡ ባለው አካል ትዕዛዝ መስረት የሜንቀሳቀስ ይሆናል ሌሎች አካላት ደግሞ የተለዩ ድምፆችን ማስማት ይመርጣሉ ከነዚህ የመናፍስት አምልኮ ፈዋሾች ጥቂቶቹ እንግዳ የሆነ ድምፅ ማሰማቱን ይወዱታል ልክ እነዚህ ድምፆች ሲስሙ ቦታው ወይም ክፍሉ በመንፈስ ስለሜነካ ሰዎች መውደቅና ልክ እንዴ አውሬ አይነት ባህርይ ማሳየትና መጮህ ይጀምራሉ በዚህ ሂደት ውስጥ አየተፀለየላቸው ያሉት ስዎች ሁሉ በተለያዩ አጋንንቶች ቁጥጥር ስር ይሆናሉ እነዚህ አጋንንቶች ደግሞ ፈዋሹን ከያዘው ጠንካራ አካል ትዕዛዛትን የሚቀበሉ ናቸው ፈዋሹ ለታማሚው የሚነግረውን ትእዛዛት ሁሉ አጋንንቶቹ ይታዘዙለታል በአንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት በፈዋሹና ታማሚውን በያዙት አጋንንቶች መካከል ጥልቅ መንፈሳዊ የንግግር ልውውጦችን ልትስማ ትችላለህ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ክርስቲያን መሆን ስለ መዳን እንጂ ክአጋንንታዊ አስተምህሮና እምነት ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው ነግሯቸዋል ይህ ማለት አንድ ነቢይ ወይም የመናፍስት አምልኮ መሪ አጋንንቶችን ማውጣት ስለቻለ ያ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ለመሆነ ማረጋገጫ አይደለም ማሰት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ፈዋሽ በመሆነ ዛሬም በቃሉ ይፈውሳል ጭዣሙ። ያ እንቅፋት የሆነ ቦታ ወይም ሰው ከተገኘ በቷላ ያ እንቅፋት ካለበት ቦታ አፈር ዘግነን ማምጣታችንን እርግጠኛ መሆን ይኖርብናል ቀጥሉ እነዚያ የተገኙት ስሞች በመናፍስት አምልኮ ቡድኑ ድግምት እንዲዘጋጅላቸው ወደ ቡድኑ ይላካሉ ይህ ድግምት የሚዘጋጀውና የሚሰራጨው በ የመናፍስት አምልኮ አባላት ነው በእኛ የመናፍስት አምልኮ ቡድን ውስጥ ሰተለያዩ ግሰሰቦች የተመደቡ የተለያዩ ደረጃዎች አሉን በተጨማሪም የምንታወቅባቸው የሚስጥር ስሞችም አሉን እኔም ካታካታ የሚል ስም ተሰጥቶኝ ነበር ድግምት የመስራት ሀላፊነት የአስራሁለቱ ዋና ዋና የመናፍስት አምልኮ አባላት ብቻ መሆኑን ሁሳችንም እናውቃለን ቱ ዋና ዋና ሙጅ መ አባላት ሙሉውን የመናፍስት አምልኮ ኡደት የያዙ ናቸው በመናፍስታዊው በአስማታዊውና በአምልኳዊው አሰም ቁጥር ከሂሳብ ቁጥር በላይ ነው ሙሉ ኡደቱ የሚሟላበት መንፈሳዊ ምልክትም ነው ሰአታችን ሙሉ ኡደት ያለው ቀጥሮች ይዛል የቀን መቁጠሪያችን ቀናት አሉት አንድ ሙሉ ቀን ስዓት ቀንና ስዓት ምሽት አሉት ስለቪህ ድግምት መስራት የአስራ ሁለቱ ዋና ዋና የመናፍስቱ አምልኮ አባላት ድርሻ ነው ፀሎት በሚደረግበት ቤተክርስቲያንና ሎት በሚያደርግ ክርስቲያን ላይ ከምናስደግማናሸው ድግምቶች ዋነኛው መንፈሳዊ አይኖቻቸው እንዲዘጉ ማድረግ ነበር በመናፍስታዊው አምልኮ አለም መንፈሳዊ አይን የሚጠራው ሶስተኛው አይን በመባል ሲሆን የሚገኘውም በሰው ግንባር ላይ በሁለቱ አይኖቹ መካክል እንደሆነ ይታመናል አንድ ነቢይ አይኖቼ ሲዘጉ አያለሰሁ አይኖቹ ሲከፈቱም አያለሁ ሲል ስትሰማ የሚናገረው ስለዚህ ሶስተኛው አይን እንደሆነ ማወቅ ከለብህ በመሆኑም አብዛኞቹ የመናፍስት አምልኮ አብያተ ክርስቲያናት ሎጐዎችና ምልክቶች ሩቅና ቅርብ የሚያየው ይህ አይን ያላቸው ናቸው በዘመናዊው አለም ሶስተኛ አይን የተከፈተን ሰው ለመግልጽ በጣም የሰሰጠነ ብርሃን የበራለት የሚል ቃል እንጠቀማለን አንደ ቤተክርስቲያን ወይም ክርስቲያን እንደመሆናችን እግዚአብሔር መንፈሳዊ አይኖች ሰጥቶናል። ዲያብሎስ የሚፈራው ዕኑ የሚፀልይ ቤተከርስቲያንና እምነት ያሰው ሰው እንጂ ብዙ ቁጥር አይደለም ብዙ ሰዎች በቤተክርሰቲያን የነበረኝን ተሞክሮ ሲሰሙ የልብወለድ ፊልም እንደሚመስል ይነግሩኛል እኔም ሁልጊዜ የዳንኩት በእግዚአብሔር ፀጋ እንደሆነ እነግራቸዋለሁ የሰዎች መንፈሳዊ አይኖች የሚከፈቱት በፀሎት አንደሆነ ስሰሚያውቁ የመናፍስት አምልኮ መሪዎች ለነዚህ የሚፀልዩ አብያተ ክርስቲያናት ወይም ለሚፀልዩ ስዎች መንፈሳዊ እውርነት ብሰን የምንጠራውን እርግማን መስጠት አስፈላጊ እንደሆነ ያውቃሉ መጭ መ መሕጠከጪቋበርሀዐዐኗፍዐፎሼ መንፈሳዌ አውርነት የጨሰማው መንግስት በብዙ አብያተ ኮርስቲያናት ውስጥ የሚጠቀምበት መሳሪያ ነው በመንፈሳዌ አውር መሆን የሚፀልዩ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር ሰእነርሱ ያደረገላቸውን ማየት እንዲሳናቸው በማድረግ የፀሎታቸውንም ምላሽ በአይን በሚታይ ተአምራትና ፈውስ መልክ ብቻ ለማሃት እንዲጠብቁ ያደርጋል በህይወታቸው የትኛውን አቅጣጫ መያዝ እአንዳስባቸው እንዳያዩ አንዲሁም ትከክለኛ የህይወት አጋራቸው ማን እንደሆነ ማየት እንዳይችሉ ማድረግን ያጠቃልላል የዚህ መንፈሳዊ እውርነት እርግማን በጣም አስፈላጊ ምክንያት ክርስቲያኖች በቤተክርስቲያን ፕሮግራሞች ወይም በሌሎች ሀይማኖታዊ ስብሰባዎች ላይ የሚደረጉትን የመናፍስታዊ አሰራር ምልክቶች አንዳያዩ ለማድረግ ነው ይህ መንፈሳዊ አውርነት እርግማን የሚሰራው ሚስጥራዊ በሆነ መንገድ ነው ምክንያቱም በጥንቃቄ ከተደረገ ማንም ሰው በዚያ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሰራውን እውነተኛ አጋንንታዊ መንፈስ ማየት ወይም ማወቅ በማይችልበት ሁኔታ መናፍስታዊ አሰራርን በመጠቀም ተአምራት ፈውስ ምልክቶችንና ድንቅ ነገሮችን መስራት ስለሚያስችል ነው ብዙ የመናፍስት አምልኮ ተከታዮች በቤተክርስቲያን ውስጥ በአይኖቻቸው ፊት የሚደረጉ መንፈሳዊ አደጋዎችን ማየት ወይም መስማት የማይችሉት በነዚህ አጋንንታዊ ድግምቶች ኃይል ምክንያት ነው አንዳንዶቹ የሚስመት በአነርሱ ላይ መንፈሳዊ እውርነት የሳከውን ሰው ድምጽ ብቻ እንጂ የእግዚአብሔርን ቃል አይደለም መንፈሳዊ አውርነት ከሜሰራባቸው ምክንያቶች አንዱ ድግምቱን ለመስራት ጥቅም ላይ ከሚውለው ንጥረ ነገር የተነሳ ነው መ በሚስጥራዊ ማህበሩ ውስጥ ይህንን ድግምት ለመስራት የጉጉትና ሃሌሲት ወፍ አይኖችን ይጠቀማሉ እነዚህ አይኖች አመድ እስኪሆኑ ድረስ ይቃጠሱና የሚፀልየው ሰው ወይም ቤተክርስቲያን ስም የተዛፈበት ወረቀት ከተቃጠለበት አመድ ጋር ይቀላቀላል ከዚያ ቀጥሉ ይህ የተቀላቀለ አመድ ከአፈር ጋር በመደባለቅ ይዘጋጃል ይህ መንፈሳዊ አውርነትን እንዲያመጣ የተሰራው ዱቄት ከተዘጋጀ በኋላ ቱ ዋና ዋና የመናፍስት አምልኮው አባላት ኢላማ የሆነውን የሚፀልይ ቤተክርስቲያን ወይም ክርስቲያኖች ስም በመጥቀስ የየራሳቸውን ኃይል ይለቃሉ ይህ አይነት ድሣምት የሚሰራው በቀን ነው ምክንያቱም እነዚህ ወፎች የሚተኙት በቀን በመሆኑ ነው ይሀ ማለት ቀን ሲሆን አይናቸው ስለማያይ የእነርሱን አይናች በመጠቀም የሚሰራው ድግምት ኢላማ የተደረጉትን ሰዎች ወይም አብያተክርስቲያናት መንፈሳዊ እንቅልፍ ውስጥ እንዲወድቁ ያደርጋል መንፈሳዊ እውርነት ብዙ አብያተ ክርስቲያናትን ለሰሀሎት የሞቱ ያደርጋቸዋል ድግምቱ ከተዘጋደ በኋላ አመዱ ይወሰድና በአራቱም አቅጣጫ ይዘተናል ይህ የእርግማን ዱቄት በአራት አቅጣጫዎች የሚበተነው ዩኒቨርስ አራት መግቢያዎች ስላሉት ነው እነዚህ መግቢያዎች ደግሞ መንፈሳዊ ሀይላት ወደ አለም እንዲገቡ የሚያደርጉ አመላላሾች ናቸው መንፈሳዊ ብርሃን ያላቸው ሰዎች በምድር ላይና በሰውነታችን ውስጥ አራት ነገሮች ያሉት ለምን እንደሆነ ይረዳሉ ጥንቆላ ወይም መናፍስታዊ ማታሰል የሚሰሩ ስሥች እነዚህ አራት ነገሮች ማለትም እሳት ውሀ ነፋስና አፈር ሥሬት አንድን እርግማን በዚህ አለም ውስጥ የትኛውም ቦታ መሄፄድ እንዲችል ማጓገዝ እንደሜችሱ ያውቃታሉ አብዛኞቹ የመናፍስት ሜሙመሙ ከከኃቨርከዐዐአፍ። ብቻዬን የገነባዙት የነቢይ ካታካታ ግዛት ልክ ሙሉ በሙሉ በሰደድ አሳት አንደተቃጠለ መስክ ሁሉ ነገር በድንገት ክከሰመ በማህበረሰባችን ውስጥ በተፈጠረ የአካል ማጉደል ቅሌት ተጠርጥሬ በቁጥጥር ስር ዋልኩ በቁጥጥር ስር የመዋሌ ዜና በአካባቢውና በቤተክርስቲያን ሲሰራጭ ዜናው በሚያውቁኝም በማያውቁኝም ዘንድ የቀን ተቀን ወሬና አሉባልታ ሆነ በቁጥጥር ስር በዋልኩበት ቀን ሁሉም ነገር ልክ እንደሌሎቹ ቀናት በታቀደው መንገድ እየሄደ ይመስል ዝር መች ተገልጋዮቼ ወረፋ ለመያዝ የመጡት ጠዋት ጀምሮ ነበር ሌሎች ደግሞ ተአኮምራት ለመቀበል ከሌሎች ግዛቶችና ከጉጐረቤት ሀገራት ተጉዘሙ መጥተው ነበር ስራው በአካባቢው የሚኖሩ ሙዚቀኞችን ባለስልጣናትን ፖለቲከኖችን ባህላዊ መሪዎችንና ቤተክርስቲያናት መስራቾችን ሳይቀር ፅለት ተዕለት የሚስብ ነበር የግል ረዳቶች ለመጀመሪያ ጊዜ የመጡና የክትትልና የምክር አገልግሎት ፈላጊ ተገልጋዮችን ብዛት አስታወቁኝ ለመንፈሳዊ አላማ የሚሆነውን በተለየ ሁኔታ የተሰራ ቀይ ባህላዊ የክብር ልብስ ሰብሼ ነበር ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ኃይላት የተከማቹበትና ማንም እንዲገባ ወደማይፈቀድሰት መሰዊያ ክፍል ገባሁ ስምንት ገደማ የሚሆኑ መሰዊያዎች ያሉኝ ሊሲሆን ክተለያዩ ቦታዎች ተጉዘው መንፈሳዊ እርዳታ ለማግኘት ወደ ቢሮዬ ለሚመጡ ሰዎች ልዩ የትንቢትና ፈውስ ኃይል ለመጠየቅ ለእያንዳንዱ አማልክት በመሰዊያው ፊት በየማለዳው መንበርከክ አለብኝ ሰዓቱ ለመናፍስታዊ ኃይላት ፀሎት የማደርግበት ጊዜ በመሆኑ ከአማልክቱ ጋር እየተነጋገርኩ ነበር ቀደም ካለው ቀን የተሰበሰበው ገንዝብ ጥቅም ላይ ከመዋሉ በፊት በዚሁ ክፍል ውስጥ ከመሰዊያዎቹ አጠገብ መቀመጥ አለበት ምክንያቱም ሁሉም ገንዘብ የተገልጋዩን እድል የያዘ እንደሆነና ሰጪው ሁልጊጌዜ እንዲስጥ ወይም እንደ ራስ ምታት አይነት ቀላል ነገሮች ሲያጋጥሙት እንኳ ሁልጊዜ ወደ ምክር አገልግሎት መስጫ እንዲመጣ የሚያደርገው ገንዘቡ ውስጥ ያለው አድል እንደሆነ ተምሬያለሁ ከኋዷበርሀዐዐፉፍዐፎ ብዙ ረዳቶቼ ማንም አያውቅም ብለው በማሰብ ገንዘብ ሊሰርቁ ይሞክራሉ ነገር ግን ከረዳቶቹቼ አንዱ ከነዚህ መሰዊያዎች ገንዘብ ቢስርቅ መናፍስቱ ገንዘባቸውን የሰረቀው ማን እንደሆነ ይገልጣሉ ወንጀለኛው ቀኑ ከማለቁ በፊት መናዘዝ እምቢ ካለ የፈፀመውን እምነት የጉደለው ጽርጌት እስኪናዘዝ ድረስ የሆነ መጥፎ ነገር ይከሰትበታል በዚያ ቀን ሶስት የአካባቢው የፖሊስ አባላት መጡና አሁን የሁሉም ቤተሰብ መለያ የሆነውን ስም በመጥራት ነቢይ ካታሓታን ለማየት ጠየቁ ፖሊሶቹ የምክር አገልግሎት ወደሚስራበት ክፍል ሲገቡና አይኖቼ ከአስይኖቻቸው ኃር ሲገናኙ በእነርሉ መምጣት መጥፎ ስሜት ተሰማኝ ነገር ግን በአማልክቶቹች ስለምተማመንና በየቀኑ በእነርሱ ጥበቃ ስር እንደሆንኩ ስለማውቅ ምንም እንደማልሆን ገብቶኛል ፖሊሶቹ ራሳቸውን ካስተዋወቁ በኋላ ሙሉ ስሜን እንድናገር ሲጠይቁኝ ነቢይ ካታካታ መሆኔን ነገርኳቸው አንደኛው ፖሊስ የሚፈልጉት መታወቂያዬ ላይ የተፃፈውን እውነተኛ ስሜን እንደሆነ ሲነግረኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ውጪ ወረፋ እየጠበቁ እንዳሉት ሰዎች ተራ ሰው መሆኔ ተከስተልኝ ሙሉ ስሜን ነገርኳቸው ከዚያ በአካል መጉደል ወንጀል ተጠርጣሪ እንደሆንኩና ባህላዊውን የክብር ልብስ እንድቀይር ነገሩኝ ኃይል ወዳለበት ክፍል ገብቼ ስምንቱን መሰዊያዎች ስመለከት አይኖቼ በእምባ ተሞልተው ያሳለፍኩትን ወደኋላ መቃኘት ጀመርኩ በዚህ መናፍስታዊ አሰራር ውስጥ ከገባሁ ጊዜ ጀምሮ ወደ ቤተክርስትያን የምሄደው ብቻዬን እንጂ ከቤተሰቤ ጋር አልነበረም ማጻዛመጫመጣሌ ምክንያቱም ከመሄዴ በፊት እኩሰ ሌሊት ላይ በአቅራቢያዬ ባለው ወንዝ ውስጥ በተሰጠኝ ሳሙና መታጠብ አሼ የሚባለውን የአስማት መድሀኒት ምላስ ሳይ መቀባት በመሰዊያዎቹ ላይ የእንሰሳ መስዋዕት ማቅረብ ይጠበቅብኛል።